የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ/ኢራፓ/ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር የሚያስችል መድረክ ለማዘጋጀት ለሀገር ውስጥ የፖለቲካ ድርጅቶች ጥሪ አቀረበ፡፡
አዲስ አበባ —
የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ/ኢራፓ/ ብሔራዊ መግባባትን ለመፍጠር የሚያስችል መድረክ ለማዘጋጀት ለሀገር ውስጥ የፖለቲካ ድርጅቶች ጥሪ አቀረበ፡፡
አሁን በሀገሪቱ የሚታየው ሁኔታ ለዚህ አመቺ እንደሆነም የፓርቲው አመራር አስታወቁ፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ኢራፓ ለሀገር ውስጥ የፖለቲካ ድርጅቶች ጥሪ አቀረበ