ኢሕአዴግ የምርጫ ሂደቱ ፍትሐ፣ ዴሞክራሲያዊና ሰላማዊ ነው ይላል

  • እስክንድር ፍሬው

ኢሕአዴግ

የኢሕአዴግ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ቅዳሜ ባካሄደው ስብሰባ የእስካሁኑ የምርጫ ሂደት ወሳኝ የምርጫ ቅድመ ሁኔታዎችን አሟልቷል ብሏል።

Your browser doesn’t support HTML5

ኢሕአዴግ የምርጫ ሂደቱ ፍትሐዊና ዴሞክራሲያዊ ነው ይላል

የኢሕአዴግ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ቅዳሜ ባካሄደው ስብሰባ የእስካሁኑ የምርጫ ሂደት ወሳኝ የምርጫ ቅድመ ሁኔታዎችን አሟልቷል ብሏል።

ሂደቱ ፍትሃዊ ዴሞክራሲያዊና ሰላማዊ መሆኑን የገለጠው ኢሕአዴግ በቀረው ጊዜም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታውቋል።

የሕዝቡን አመኔታ ባረጋገጠ ሁኔታ ለማካሄድ ስትራተጂ መነደፉን የኢህአዴግ የሥራ አፍፈጻሚ ኮሚቴው ጠቅሷል፡፡

በሌላ የምርጫ ዜናም ግንቦት አስራ ስድስት ስለሚካሄደው ምርጫ የድምፅ አሰጣጥ ሂደት ገለጻ ተደርጓል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡