ድምጽ የኢህአዴግ ም/ቤት ፅ/ቤት መግለጫ ኦክቶበር 18, 2019 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 ህወሓት እንደ ድርጅትም ሆነ በአንዳንድ የአመራር አባሎቹ በተደጋጋሚ የሚሰጣቸው መግለጫዎች የተሳሳቱ ናቸው ሲል የኢህአዴግ ምክር ቤት ፅሕፈት ቤት ዛሬ አስታወቀ። የህወሓት ዕርምጃ የድርጅት አሠራርንና ዲሲፒሊንን የጣሰም ነው ብሏል መግለጫው።