ከተራ በድሬዳዋ
Your browser doesn’t support HTML5
ከተራ በድምቀት የተከበረ ሲሆን ሁሉም ታቦታት ወደማደሪያቸው ገብተዋል። መንገድና የታቦታቱን ማደሪያ ሙስሊሞችና ክርስትያኖች በጋራ ያጸዱ ሲሆን በበዓሉ አከባበር ደግሞ የቀፊራ ሙስሊም ወጣቶች ለምዕመናን ውሃ ሲያድሉ ነበር።
Your browser doesn’t support HTML5