ኮሮናቫይረስ ከተከሰተባቸውና ከተዛመተባቸው ሃገሮች ወደ ኢትዮጵያ የገቡ ሰዎች ጉዳይ
Your browser doesn’t support HTML5
ኮሮናቫይረስ ከተከሰተባቸውና ከተዛመተባቸው ሃገሮች ወደ ኢትዮጵያ የገቡ ከዘጠኝ መቶ በላይ ሰዎች የጤና ክትትል እየተደረገላቸው መሆኑን የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል።
Your browser doesn’t support HTML5