ድምጽ በሀዋሳ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ጉዳይ ውይይት ተካሄደ ሴፕቴምበር 20, 2019 ዮናታን ዘብዴዎስ Your browser doesn’t support HTML5 የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ እየደረሰ ባለው ጥቃት ዙሪያ ከቤተክርስቲያንቷ ጋር በሃዋሳ ከተማ መከሩ።