የኢትዮጵያ ቢሮውን የዘጋው የጀርመን ድርጅት

  • ሰሎሞን ክፍሌ




በጀርመናዊው የኖቤል ተሸላሚ በእውቁ ደራሲ ኤንሪሽ ቦል ስም የተመሠረተው መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት በኢትዮጵያ ዲሞክራሲና ሰብዓዊ መብቶችን ለማበረታታት ሲያደርግ የቆየውን እንቅስቃሴ አቋርጦ ለመውጣት መገደዱን አስታውቋል።

ኤንሪሽ ቦል ፋውንዴሽን ከኢትዮጵያ የሚወጣው በእንቅስቃሴዎቹ ላይ የተጣሉ ገደቦችን በመቃወም መሆኑን አስረድቷል።

የሰሎሞን ክፍሌን ዘገባ ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ቢሮውን የዘጋው የጀርመን ድርጅት