ሴቶች አውሮፓዊ ባህልን እና ኢትዮጵያዊ ማንነትን እንዲያስታርቁ የምትጥረው - ኤልሳ ጌጡ  

Your browser doesn’t support HTML5

ጣሊያን ነዋሪዋ ኤልሳ ጌጡ፤ በዩቲ ዩብ ገጿ አማካኝነት ስለሴቶች ጤና፣ ስነ-ውበት፣ ራስን አጠባበቅ፣ በዘመናዊ አኗኗር ውስጥ መከበር ስላለበት ስነ ምግባር (ፕሮፌሽናል ኤቲኬት) ዕውቀቷን እና ሃሳቧን በማኅበራዊ ድረገጾች ላይ ታጋራለች:: ኤልሳ ጌጡ ከመቶ ሰላሳ ሺህ በላይ ተከታዮች ያሉት የኢትዮ ኤልሲ ዩ ቲዩብ ገጽ መስራች ናት፡፡

“ኢትዮጵያዊ ስነ ምግባር እና ባህል የተከተለ አስተዳደግ እና ረጋ ማለት መልካም ቢሆንም በምዕራቡ ዓለም የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን በተለይም ሴቶች ደፈር ብለው ካልወጡ ተደብቀው ይቀራሉ” ትላለች። የምትሰራቸውን ቪዲዮዎች በአንዴ እስከ ግማሽ ሚሊየን የሚደርሱ ተመልካቾች ይከታተሏቸዋል።

/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/