የኢምፓየር አሣታሚ ፍቃድ ተሠረዘ

  • መለስካቸው አምሃ

EBA and MoT - Ethiopia

በየሣምንቱ ዓርብ ስትወጣ የቆየችው “ልዕልና” የተሰኘችው ጋዜጣ አሣታሚ የኢምፓየር አሣታሚ ድርጅት የንግድ ሥራ ፈቃድ ተሠረዘ።

Your browser doesn’t support HTML5

የኢምፓየር አሣታሚ ፍቃድ ተሠረዘ

በየሣምንቱ ዓርብ ስትወጣ የቆየችው “ልዕልና” የተሰኘችው ጋዜጣ አሣታሚ የኢምፓየር አሣታሚ ድርጅት የንግድ ሥራ ፈቃድ ተሠረዘ።

የድርጅቱ የሥራ ፈቃድ የተሠረዘው ከኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለሥልጣንና ከኢትዮጵያ ንግድ ሚኒስቴር በተላኩ ደብዳቤዎች መሆኑ ታውቋል።

የልዕልና ጋዜጣ ማኔጂንግ ኤዲተር ተመስገን ደሣለኝ እርምጃው ህግ ወጥ ነው ይላል።

የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ ያዳምጡ፡፡