እምቦጭ በጣና ላይ
Your browser doesn’t support HTML5
በጣና ሐይቅ ላይ የተከሰተውን የእምቦጭ አረም ለማስወገድ እስካሁን የተገኘው ትክክለኛ መፍትሄ የሰው ጉልበት ነው ይላሉ የጣና ሐይቅና ሌሎች ውሃ አካላት ጥበቃና ልማት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር።
Your browser doesn’t support HTML5