የሲዳማ ፓርቲዎች ምክር ቤት የምርጫውን ሂደት ደገፈ

Your browser doesn’t support HTML5

በሲዳማ ክልል የተደረገው ስድስተኛው አገራዊና ክልላዊ ምርጫ ሰላማዊው እና የዜጎችን በነፃነት የመምረጥ መብት ያልገደበ እንደነበረ በክልሉ የተወዳደሩ 12 የተፎካካሪ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ባወጣው መግልጫ አስታውቋል።