ከምርጫ ጋር በተያያዘ ሰዎች ታሰሩ

Your browser doesn’t support HTML5

ከምርጫ ጋር በተያያዘ በወንጀል ተሳትፈዋል ያላቸውን 194 ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። 91 ምርመራ ተደርጎባቸው 26 በፍርድ ቤት ውሳኔ ተላልፎባቸዋል ሲሉ የክልሉፖሊስ ኮምሽነርነቢዩ አኢሳያስገልጠዋል።
በሌላ በኩል በደቡብክልል ምርጫው 98 በመቶ እንድሁም ሲዳማ ክልልም መጠናቀቁን የኢትዮጵያብሄራዊ ምርጫቦርድ የደቡብእና የሲዳማክልል ቅርንጫፍ አስተባባሪ ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል።