አዴኃን በምርጫ ዙሪያ ለአባላቶቹ ሥልጠና ሰጠ
Your browser doesn’t support HTML5
በኢትዮጵያ በመጪው ግንቦት የሚካሄደው ስድስተኛው ሃገራዊ ምርጫ ሰላማዊ ሆኖ እንዲጠናቀቅ የበኩሉን ጥረት እንደሚያደርግ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ /አዴኃን/ ገለፀ።
Your browser doesn’t support HTML5