በምርጫ ጉዳይ የፌዴሬሽን ም/ቤት ውሳኔን ሦስት ተፎካካሪ ፓርቲዎች ተቃወሙ
Your browser doesn’t support HTML5
በኢትዮጵያ አሁን በሥልጣን ላይ ያለው መንግሥት ምርጫ እስኪከናወን በሥልጣኑ እንዲቀጥል የፌዴሬሽን ምክር ቤት ትናንት የሰጠውን ውሳኔ ሦስት ተፎካካሪ ፓርቲዎች ተቃወሙ።
Your browser doesn’t support HTML5