ድምጽ የቀጣዩ ሃገር አቀፍ ምርጫ ጉዳይ ኦገስት 22, 2019 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 ቀጣዩ ሃገር አቀፍ ምርጫ አመቺ ሁኔታ ለመፍጠር ለሚያስችል ጊዜ መራዘም እንዳለበት በአቶ አዳነ ታፈሰ የሚመራው የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ - ኢዴፓ አሳሰበ።