ድምጽ የሲዳማ ውሳኔ ህዝብ ለማስፈፀም እየተሰራ ነው ኦክቶበር 09, 2019 ዮናታን ዘብዴዎስ Your browser doesn’t support HTML5 የሲዳማ ውሳኔ ህዝብ ለማስፈፀም የሚረዳ የህግ ሰነድና የአሰራር ማዕቀፎችን እያዘጋጀ መሆኑን የውሳኔ ህዝብ ማስፈፀሚያ ፕሮጀክት ፅ/ቤት አስታውቀ።