1434ኛው ዒድ አል-ፊጥር ዛሬ አዲስ አበባ ላይ ሲከበር ብዙ ሙስሊም ምዕመናን ተቃውሟቸውን ገልፀዋል።
አዲስ አበባ፣ ደሴ፣ ዋሺንግተን ዲ.ሲ. —
1434ኛው ዒድ አል-ፊጥር ዛሬ አዲስ አበባ ላይ ሲከበር ብዙ ሙስሊም ምዕመናን ተቃውሟቸውን ገልፀዋል።
ምዕመናኑ ባሁኑ ጊዜ በእሥር ላይ የሚገኙት የማኅበረሰቡ ችግሮች መፍትኄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት እንዲፈቱ ጠይቀዋል።
አንዳንድ ሰዎች ጥያቄው እዚህ መቅረቡ ተገቢ አይደለም ይላሉ።
ከአዲስ አበባ የደረሰን የመለስካቸው አምኃ ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል፤ ያዳምጡት፡፡
ዒድ በአዲስ አበባ
Your browser doesn’t support HTML5