1440ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል - በሀዋሳ
Your browser doesn’t support HTML5
1440ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሀዋሳ ከተማም በድምቀት ተከብሮ ውሏል፡፡
1439ኛውን በዓል በከተማው በነበረው የፀጥታ ችግር ተሰብስበው ሶላት ማድረግ አለመቻላቸውን የጠቀሱ የዕምነቱ ተከታዮች የዘንድሮው ኢድ አልፈጥር የተለየ ነው ሲሉ ምክንያቶችን በመጥቀስ ለቪኦኤ ተናግረዋል፡፡
ሀይማኖታዊ ነፃነትና መብታችን ከየትኛውም ጊዜ በላይ የተከበረበት ዓመት ነውም ብለዋል፡፡