የታሰሩ እንዲፈቱ የመብቶች ኮሚሽኑ አሳሰበ

Your browser doesn’t support HTML5

በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ምክንያት የታሰሩ ሰዎች በአፋጣኝ እንዲፈቱ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ጥሪ አቅርቧል። የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ማንሳቱን እንደ በጎ ተግባር መመልከቱንም ኮሚሽኑ ገልጿል። በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የክትትልና ምርመራ ዳይሬክተር ለቪኦኤ የሰጡትን ማብራሪያ የያዘ ዘገባ ተያይዟል።