የጋምቤላው ግድያ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የምርመራ ውጤት

Your browser doesn’t support HTML5

በጋምቤላ ክልል ባለፈው ሰኔ 7, 2014ዓም በተፈጠረው ሁከት 57 ሰላማዊ ሰዎችመገደላቸውን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን አስታወቀ።

ሃምሳ ያህል ሰዎች ከፍርድ ውጭ በክልሉ ልዩ ሃይል፣ መደበኛ ፖሊስ እናሚሊሻዎች መገደላቸውን በመረጃ ማረጋገጡን የገለፀው ኮሚሽን ሌሎች ሰባት ሰዎች ደግሞ በኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች እና በጋምቤላ ነፃነት ግንባር መገደላቸውንአስረድቷል።

የኮምሽኑን መግለጫ የተከታተለችው ጸሃይ ዳምጠው ተከታዩን ዘግባለች።