ሶማሌ እና ኦሮምያ ክልል አፋጣኝ ምላሽ ባለመስጠታቸው ድርቁ መባባሱን ኢሰመኮ ገለፀ

Your browser doesn’t support HTML5

በኦሮምያ ክልል ቦረና ዞን እና በሱማሌ ክልል ለተከሰተው ድርቅ የክልሎቹ እና የፌዴራል መንግሥት አፋጣኝ ምላሽ ባለመስጠታቸው ጉዳት መድርሱን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ባወጣው መግለጫ አስታወቀ።

ኮሚሽኑ ባካሄደው ምርመራ፤ ድርቁን ለመከላከል የተሠሩ ሥራዎች፣ ድርቁ ከተከሰተ በኋላ የተሰጠው ምላሽና አሰጣጥና የአቅርቦት ውስንነት ችግሩን ችግሩን እንዳባባሰው አስታውቋል።

/ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/