ዋሺንግተን ዲ.ሲ. —
ግብፅ ውስጥ ፕሬዚዳንት ሞርሲ ከሥልጣን ተገግደው የሕገመንግሥታዊ ፍርድ ቤቱ ጠቅላይ ዳኛ አድሊ መንሱር ቃለ መሃላ ፈፅመው ሥልጣን ተረክበዋል፡፡
ለግብፅ ፕሬዚደንት ከሥልጣን መወገድ የሕዝብ አመፅ መነሻ ቢሆንም የአገሪቱ ሠራዊት የአገር ሰላምን ማስከበር አለብኝ በማለት ጣልቃ ገብቷል።
በግብፅ ፖለቲካ የወታደሩን ሚናና የአገሪቱን ቀጣይ ሠላምና መረጋጋት እንዲገመግም ትዝታ በላቸው የፖለቲካ ተንታኙን ጃዋር ሲራጅ ሞሀመድን ጋብዛለች።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያዳምጡት
Your browser doesn’t support HTML5