ተዋናይ ፈቃዱ ተክለማሪያም ህክምና ይሻል

Your browser doesn’t support HTML5

ለአንጋፋው ተዋናይ ፈቃዱ ተክለማሪያም ለበርካታ ተዋንያን አረያና ደጋፊ እንደሆነ ይመሰከርለታል። በቅርቡ በደረሰበት የጤና መታወክ ምክንያት ለሚያስፈልገው ህክምና የሚውል ንዘብ የሚያሰባስብ ግብረሃይል ዛረ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። ፈቃዱ ጤንነቱን በራሱ አንደበት ለአሜሪካ ድምፅ ሬድዬ ተናግሯል።