የኢዜማ ጋዜጣዊ ጉባዔ
Your browser doesn’t support HTML5
መንግሥት ብሄራዊ የሀገር ሉዓላዊነትና የህዝብ ደኅነት ማስከበር ዘመቻ ግብረ ሃይል እንዲያቋቁም የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ኢዜማ ጥሪ አቀረበ። ህወሓትን ደግፋችኋላ በሚል የሚወሰዱ የጅምላ እርምጃዎች በአስቸኳይ እንዲቆሙ እና አፋጣኝ የማጣራት ሥራ እንዲሰራም ፓርቲው ጠይቋል።
Your browser doesn’t support HTML5