ታይቶ የማይታወቅ ኢቦላ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ታይቶ የማይታወቅ ኢቦላ

“ታይቶ የማይታወቅ…” የሚል ሃረግ ዘንድሮ ብዙ ሰማን፡፡ በተለይ ምዕራብ አፍሪካን እያመሰ ያለውና ድፍን ዓለምን ያስጠበበው የዘንድሮው የኢቦላ ወረርሽኝ በዓይነቱም፣ በስፋቱም የዘንድሮ ብቻ ነበር፤ ከዘንድሮ በፊት ታይሮ የማይታወቅ፤ ክፉ!

የገደለው ሰው ቁጥር ከ7 ሺህ 500 በለጠ፡፡ ለቫይረሱ የተጋለጠው ቁጥር በአጠቃላይ የሞተውን ሦስት እጥፍ ያክላል፡፡ ከመካከሉ ያለቀው አልቆ፤ የሚያገግመውም አገግሞ የቀረውም አንድም የመቆሚያ አልያም የመሸኛ ቀኑን ይጠብቃል፡፡

ደግሞም ገና ብዙዎች የዛሬ ጤነኞች ዕጣ ፈንታቸው ዛሬ ለይቶ ላይታወቅ በኢቦላ ይያዛሉ፡፡ በአሁኗ ደቂቃም ኢቦላ መንሠራፋቱን ቀጥሏል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡