ኢቦላና የሙከራ ሕክምናና ክትባቶች

Ebola US

Your browser doesn’t support HTML5

ኢቦላና የሙከራ ሕክምናና ክትባቶች፤ (የመጀመሪያ ክፍል አንድ)

Your browser doesn’t support HTML5

የኢቦላና የሙከራ ሕክምና እና የላይቤሪያዊ Mr Duncan ህልፈት፤ (ክፍል ሁለት)

Your browser doesn’t support HTML5

የኢቦላ የሙከራ ሕክምና እና የላይቤሪያው Mr Duncan ህልፈት፤ (ክፍል ሦሥት)

Your browser doesn’t support HTML5

የኢቦላ የሙከራ ሕክምና እና የላይቤሪያው Mr Duncan ህልፈት (ክፍል አራት)


መላውን ዓለም እያሳሰቡና ያንኑም ያህል እያነጋገሩ ካሉ ሰሞንኛ ርዕሰ ጉዳዮች አንዱ ነው።

የኢቦላ ወረርሽኝና የሕክምና ጥረቶች፥ ይልቁንም ባለፉት ጥቂት ሳምንታት በዩናይትድ ስቴትስ የታዩ ሁኔታዎች ይዳስሳል።

በዩናይትድ ስቴትስ የመጀመሪያው የኢቦላ ታማሚ የሆኑትን የላይቤሪያዊውን የMr Thomas Eric Duncan’ን በትላንትናው እለት ከዚህ ዓለም በሞት መለየት ተከትሎ ለህልፈታቸው ምክኒያት የሆኑት ጉዳዮች እያነጋገሩ ነው።

ከኢቦላ ቫይረስ ጠባይ፤ በወረርሽኝ መልክ ከተከሰተባቸው የምዕራብ አፍሪቃ አገሮች ውጭ የመዛመት ሁኔታ፤ እስከ መከላከያና የሕክም ጥረቶቹ ድረስ የወረርሽኙን ሁለንተናዊ ገጽታዎች ከሚዳስሱት ተከታታይ ቅንብሮች፤ በተለይ ሙከራ ሕክምና ጥረቶቹ ላይ ያተኮሩትን ከዚህ ያድምጡ፤