በድሬዳዋ የመሬት ወረራ አሁንም በቁጥጥር ሥር ሊውል አልቻለም ተባለ

የመሬት ለማትና አስተዳደር ቢሮ ሃላፊው ዶክተር ደራራ ሁቃ

በድሬዳዋ “የመሬት ወረራ አሁንም በቁጥጥር ሥር ሊውል አልቻለም” ሲል የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮው አስታወቀ።

የድሬዳዋ ዓለም አቀፍ አይሮፕላን ማረፊያም “የህገወጥ የመሬት ወረራ ሰለባ ከሆኑት መካከል ነው” ተብሏል።

በሌላ በኩል ሕጋዊ የመሬት ጥያቄዎችን በማስተናገድ ብዙ መሥራቱን ቢሮው ይናገራል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በድሬዳዋ የመሬት ወረራ አሁንም በቁጥጥር ሥር ሊውል አልቻለም ተባለ