ሜላኒያና ዶናልድ ትረምፕ የፋሲካ ግብዣ አደረጉ

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ ፕርዚዳንት ዶናልድ ትረምፕና ቀዳሚቱ ወይዘሮ ሜላኒይ ትረምፕ ዛሬ በሺኾች የሚቆጠሩ ሕፃናትና ወላጀቻቸውን ዋይት ሃውስ ቤተመንግሥት ግቢ ውስጥ ተቀብለው አነጋግረዋል፡፡