በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋና በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የወሰን ውዝግብ
Your browser doesn’t support HTML5
በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ና በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን መካከል ያለውን የወሰን ውዝግብ ለአካባቢውን የጸጥታ ችግር መነሻ መሆኑ የአካባቢ ነዋሪዎች ገልጸዋል። የአካባቢው ነዋሪዎች እና የሁለቱ ዞን አስተዳዳሪዎች ለውዝግቡ የየራሳቸውን ምክኒያት ይሰጣሉ። ገልሞ ዳዊት ዝርዝር አለው።