ኢጋድ ለድርቅ ተጎጂዎ መርጃ ድጋፍ ጠየቀ

Your browser doesn’t support HTML5

ኢጋድ ለድርቅ ተጎጂዎ መርጃ ድጋፍ ጠየቀ

በድርቅ የተጎዱ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎችን ለመርዳት የምሥራቅ አፍሪካ ሃገሮች የጋራ ልማት ባለሥልጣን /ኢጋድ/ እገዛ ጠይቋል

በብርታቱ ላለፉት አርባ ዓመታት አቻ የለውም የተባለው የዘንድሮው ድርቅ የፖለቲካ አለመረጋጋትን እያባባሰ መሆኑንም የአካባቢው መሪዎች አሳስበዋል።

በድርቁ ሳቢያ ችግር ላይ የወደቁ ከሃያ ሦስት ሚሊዮን በላይ ሰዎችን ለመታደግ አስቸኳይ ሰብዓዊ ዕርዳታ እንዲሰጥም ጠይቀዋል።

ሞሃመድ ዩሱፍ የላከውን ዘገባ እንግዱ ወልዴ ያቀርበዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ