በህፃናት መብቶችና ደኅንነት ሥልጠና በአሥመራ

Your browser doesn’t support HTML5

በህፃናት መብቶችና ደኅንነት ላይ ያተኮረ የሰሜንና የምሥራቅ አፍሪካ ሃገሮች ሥልጠና አሥመራ ላይ እየተካሄደ ነው። የህፃናት ፍልሰትና እንቅስቃሴንም የሚመለከተው ሥልጠና ለሁለት ቀናት የሚዘልቅ ሲሆን ተሣታፊዎቹ የልምድ ልውውጥም ያደርጋሉ።