የድሬደዋ ነዋሪዎች አንድነት ፓርቲ መንግሥትን ከሰሰ
Your browser doesn’t support HTML5
በቅርቡ በድሬደዋ የተቋቋመው የድሬደዋ ነዋሪዎች አንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር ያላግባብ ሊቀመንበሬ ላይ ድብደባና እስር ተፈጽሞበታል ሲል መንግሥትን ከሰሰ።
Your browser doesn’t support HTML5