ድርቅ በሴቶች ላይ የሚያደርሰው ጉዳት

Your browser doesn’t support HTML5

ኦሮምያ ክልል ውስጥ በቦረና ዞን የዱብሉቅ ወረዳ ተፈናቃዮች ድርቁ ከብቶቻቸውንና ሌሎች እንስሣትን ስለጨረሰባቸው የቤተሰብ ምሶሶ የሆኑትን ሴቶች ለከፋ ጉዳት እንዳጋለጠ እየተናገሩ ነው።

ጉዳቱ በሴቶችና በህፃናት ላይ እንደሚበረታ የወረዳው የሴቶችና ሕፃናት ፅህፈት ቤት ሰሞኑን ወደ አካባቢው ሄዶ የድርቁን ሁኔታና ስፋት ለተመለከተው የቪኦኤ ዘጋቢ ገልጿል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ።