"በኮቪድ-19 ላይ የግለሰቦች ውሳኔ ትልቅ ሚና አለው"ዶ/ር ጽዮን ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

ዶ/ር ጽዮን ፍሬው በኒውዮርክ ሆስፒታል የድንገተኛ ክፍል ሃኪም፣ የሕብረተሰብ ጤና ባለሞያ፣ በኮሎምቢያ ዩኒቨርስቲ ረዳት ፕሮፌሰር እና የኢትዮጵያ ጤና ጥበቃ ሚኒስተር አማካሪ ናቸው፡፡ በአሁን ሰዓት በኒውዮርክ ስላለው የቫይረሱ ስርጭት እና የኢትዮጵያ ህዝብ ከዚህ ምን መማር እንዳለበት አንስተዋል፡፡