ቆይታ ከሴቶች መብት ታጋይ ዶ/ር ስህን ተፈራ ጋር

Your browser doesn’t support HTML5

ዶ/ር ስህን ተፈራ የሴታዊት የጾታ እኩልነት ንቅናቄ መስራች እና አስተባባሪ ናት፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ከሕግ አኳያ ሰላለው የሴቶች መብት እንቀሰቃሴ ለውጥ፣ ሴቶችን ወደ አመራረ ለማመጣት መሰራት ሰላለባቸው ስራዎች እና ሰለ ኢትዮጵያዊ ፌሚኒዝም(እንስታዊነት)ሃሳቧን ለአሜሪካ ደምጽ አጋርታለች፡፡