ዶ/ር ቢቂላ ሁሪሳ ስለትግራይና ስለሃገሪቱ ሁኔታ

Your browser doesn’t support HTML5

በጠቅላይ ሚኒስትሩ ፅህፈት ቤት የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ዶ/ር ቢቂላ ስለመንግሥቱ እንቅስቃሴና ስለሃገሪቱም አጠቃላይ ሁኔታ ሁሪሳ ከቪኦኤ ጋር ሰፊ ቃለምልልስ አድርገዋል።