የዶ/ር አብይ አህመድ መመረጥ አስመልክቶ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች

Your browser doesn’t support HTML5

ዶ/ር አብይ አህመድ የኢህአዴግ ሊቀመንበር ሆነው መመረጥና በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው እንደሚሰየሙ መገለፅን አስመልክቶ ሮይተርስ የአዲስ አበባ ነዋሪዎችን አነጋግሯል፡፡