የቀድሞ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንቶች የመንግሥቱን መዋቅር ሥፋት ለመቀነስ ያደረጓቸው ጥረቶች አልተሳኩም

Your browser doesn’t support HTML5

ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የመንግሥታቸውን ወጪ መቀነስ ይፈልጋሉ። ‘የመንግሥት ብቃት መምሪያ’ የሚል መጠሪያ የተሰጠውም አማካሪ ኮምሽን በዋናነት ይህን ጥረት እንደሚመራ ይፋ ተደርጓል። ይሁን እንጂ ውጥኑ በጽንሰ-ሐሳብ ደረጃ ሲቀርብ አዲስ አይደለም።

የአሜሪካ ድምጿ ዶራ መኩዋር ባጠናቀረችው ዘገባ እንደጠቆመችው፣ የዩናይትድ ስቴትስ መሪዎች ገና ከሃገረ መንግሥቱ ምሥረታ ወቅት አንስቶ የመንግሥቱን አስተዳደራዊ ሚና ለመቀነስ ጥረት ሲያደርጉ ቆይተዋል። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።