የሐኪሞች ሰላማዊ ሰልፍ በባህር ዳር

Your browser doesn’t support HTML5

በሥራ ሁኔታ፣ በደመወዝ እና በጤና ሥርዓቱ ውስጥ አሉ ባሏቸው ችግሮች ላይ ጥያቄ ያነሱ ሐኪሞች ባሕር ዳር ሰላማዊ ሰልፍ በመውጣት ቅሬታዎቻቸውን አሰምተዋል።