በቃጠሎ በሞቱ የጂቡቲ ዜጎች በተጠረጠሩት ላይ ውሳኔ ተላለፈ
Your browser doesn’t support HTML5
ሐምሌ 20 ቀን 2010 ዓ.ም ድሬዳዋ ቤት ተዘግቶባቸው በቃጠሎ በሞቱ የጂቡቲ ዜጎች ጉዳይ ተይዘው የነበሩ ተጠርጣሪዎች ላይ ውሳኔ ተላለፈ። ድርጊቱን ፈጽመዋል ተብለው የጥፋተኝነት ብይን በተላለፈባቸው ላይ ከ3 ዓመት እስከ 25 ዓመት የሚደርስ ውሳኔ ተወስኖባቸዋል።
Your browser doesn’t support HTML5