ከጅቡቲ የተመለሱ ኢትዮጵያውያን ሥደተኞች በአፋር ክልል
Your browser doesn’t support HTML5
የጅቡቲ መንግሥት ወደ ሀገራቸው የመለሳቸው ኢትዮጵያዊያን ሥደተኞች በሰመራ ዩኒቨርሲቲና በኤሊዳር ት/ቤት ለይቶ ማቆያ እንዲቆዩ መደረጉን የአፋር ብሔራዊ ክልል ማኅበረሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡
ስደተኞች በአስገዳጅ መንገድ የሚመለሱበት አሰራር እንዲቆም የኢትዮጵያ መንግሥት ከአቻው የጅቡቲ መንግሥት ጋር በጉዳዩ እንዲመክርበት ተጠይቋል፡፡