ጠ/ሚኒስትር አብይ የጅቡቲ ዓለምቀፍ ነፃ የንግድ ቀጠና ማዕከል ምረቃ ላይ

Your browser doesn’t support HTML5

በ340 ሚሊየን የአሜሪካ ዶላር ወጪ የተገነባውን የጅቡቲ ዓለምቀፍ ነፃ የንግድ ቀጠና ማዕከል ተመርቋል፡፡ ጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድ፣ የሱዳን ፕሬዚዳንት ኦመር ሀሰን አልበሽር፣ የሱማሊያ ፕሬዚዳንት መሀመድ አብዱላሂ፣ የአፍሪካ ሕብረት የወቅቱ ሊቀመንበርና የሩዋንዳ ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜን የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሙሳ ፈቂ ተግኝተዋል። በ240 ሄክታር መሬት ላይ ያረፈው ማዕከሉ በቻይና መንግሥት ትብብር የተሰራ ነው።