በጂቡቲ ሀይማኖታዊ ኩነት ላይ በከፈተ ተኩስ በርካታ ሰዎች ሞተዋል

Your browser doesn’t support HTML5

የጂቡቲ የጸጥታ ሃይሎች በአንድ ሀይማኖታዊ ኩነት ላይ በከፈቱት ተኩስ በርካታ ሰዎች ሞተዋል ሲሉ እማኞች ለአሜሪካ ድምጽ ሬድዮ የሶማልኛ አገልግሎት ተናግረዋል።