ተፈናቃዮች በባሕር ዳር ጎዳና ላይ

Your browser doesn’t support HTML5

ከኦሮምያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ሆሮ ጉድሩ ጃርዴጋ ጃርቴ ወረዳ ተፈናቅለው ባሕር ዳር ከተማ ከክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ፕሮግራም ኮሚሽን አካባቢ የተቀመጡ ተፈናቃዮች ናቸው። ከተፈናቃዮቹ መካከል አብዛኛዎቹ በዕድሜ የገፉ ሽምግሌዎች ሴቶችና ህጻናት ሲሆኑ የሁለት ወር አራስም ትገኝበታለች።

ሚያዚያ 5/2013 ዓ.ም