የተፈናቃዮች ለኮሮናቫይረስ ተጋላጭነት
Your browser doesn’t support HTML5
ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች ተፈናቅለው በደቡብና ሰሜን ወሎ ዞኖች የሰፈሩ የኅብረተሰብ ክፍሎች አሰፋፈራችን ለኮሮናቫይረስ ተጋላጭ ሊያደርገን ይችላል ሲሉ ሥጋታቸውን ገልጸዋል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5