ድምጽ በወለጋ ህፃናት በምግብ እጥረት እየሞቱ ነው ኦገስት 14, 2019 ናኮር መልካ Your browser doesn’t support HTML5 በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ሀሙሩ ጉዪ ቴቦ ቀበሌ የሰፈሩ ተፈናቃዮች "ላለፉት ሶስት ወራት የእህል ድጋፍ በመቋረጡ ከ10 በላይ ሕፃናት በምግብ እጥረት ሞቱ" ሲሉ ገለፁ፡፡