ድምጽ ከቄለም ወለጋ አንፊሎ ወረዳ ሙጊ ከተማ የተፈናቀሉ ሥጋታቸውን ገለፁ ዲሴምበር 04, 2020 ናኮር መልካ Your browser doesn’t support HTML5 ከቄለም ወለጋ አንፊሎ ወረዳ በፀጥታ ስጋት ምክንያት ወደ ጋምቤላ መሸሻቸውን አንዳንድ ግለሰቦች ገለፁ። ከተፈናቀሉት መካከል የሸሸነው ታጥቀው ከሚንቀሳቀሱ የኦነግ ሸኔ አባላት ጥቃት ለማምለጥ ነው ብለዋል።