በኦሮምያና ሀረሪ ክልሎች ተከስቶ በነበረው ግጭት የተጠረጠሩ እየተመረመሩ ነው
Your browser doesn’t support HTML5
ከሳምንት በፊት በኦሮምያና ሀረሪ ክልሎች እንዲሁም በድሬዳዋ አስተዳደር ተከስቶ በነበረው ግጭት
ድሬዳዋ ላይ ለጠፋው የሰው ህይወትና ንብረት ተጠርጣሪ ናቸው ያላቸውን 51 ግለሰቦች ይዞ
እየመረመረ መሆኑን በፌዴራል አቃቤ ህግ የድሬዳዋ ቅርንጫፍ አስታውቋል። በዕለቱ ድሬዳዋ ላይ ተከስቶ በነበረው ግጭት የ 7 ሰዎች ህይወት ማለፉን የከተማዋ ኮመዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ አስታውቆ ነበር።