የትግራይ ተወላጆች ከድሬዳዋ አስተዳደር አመራር አባላት ጋር ተወያዩ

Your browser doesn’t support HTML5

በብሔር ማንነታችን አልፎ አልፎ እንድንሳቀቅ የሚያደርግ ጫና እየደረሰብን ነው ሲሉ ድሬዳዋ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ተናግረዋል። የትግራይ ተወላጆች ከድሬዳዋ አስተዳደር አመራር አባላት ጋር ዛሬ ተወያይተዋል።