ድምጽ በድሬዳዋ በጣም ዝቅተኛ በሆነ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ የምግብ ዋስትና ተጠቃሚ ሊሆኑ ነው ሴፕቴምበር 20, 2019 Your browser doesn’t support HTML5 በድሬዳዋ በሦስት ቀበሌዎች የሚኖሩና በጣም ዝቅተኛ በሆነ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ ከ15ሺ በላይ ነዋሪዎች ከያዝነው ወር ጀምሮ የምግብ ዋስትና ተጠቃሚ መሆን ይጀምራሉ።